Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ ማስታወቂያ ለሬሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ፦ ብሔራዊ ፈተና ለሪሚዲያል ተማሪዎች ከ26/1 | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለሬሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ

ብሔራዊ ፈተና ለሪሚዲያል ተማሪዎች ከ26/10/2015 ዓ.ም ጀምሮ መስጠት መጀመራችን ይታወቃል። ስለሆነም ለፍተሻ ይመች ዘንድ እስከ 7፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሁሉም ተማሪ ወደ ተመደበባችሁበት መፈተኛ ክፍል እንድትሄዱ ለማሳሰብ እንወዳለን።

ማስታወሻ

ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የመጣ ተማሪ ፈተናውን መፈተን እናደማይችል ከወዲሁ እናሳውቃለን።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የ1ኛ አመት ተማሪዎች ዲን     

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT