🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በሶስቱም ግቢዎቹ እ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በሶስቱም ግቢዎቹ እየተቀበለ ይገኛል።

በ2015 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ በጤና ካምፓስ እና በቡሬ ካምፓስ ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ያደረገውን ሰፊ ዝግጅት በማጠናቀቅ ተፈታኞቹን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT