Get Mystery Box with random crypto!

#JigjigaUniversity ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪኛ ዲግሪ አንደኛ ዓመት (Fres | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ነባር የመጀመሪኛ ዲግሪ አንደኛ ዓመት (Freshman) ወይም በ2015 ዓ.ም መደበኛ የሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ህዳር 06 እና 07 /2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ የስፖርት ትጥቅ፣ አንሶላ እና ጉርድ ፎቶግራፍ ልትይዙ እንደሚገባ ዩኒቨርሲቲው አስታውሷል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ regi@jju.edu.et / info@jju.edu.et
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot