Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂዎችን ዛሬ እያስመረቀ ይገኛል | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂዎችን ዛሬ እያስመረቀ ይገኛል።

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለተመራቂ ተማሪዎች ከተዘጋጀው መድረክ ውጪ የተመራቂ ወላጆች እና ወዳጅ ዘመዶች በተለመደዉ መንገድ በመመረቂያ አዳራሽም ሆነ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ተገኝተው ምርቃቱን መታደም አልቻሉም።

ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በኢ.ቲ.ቪ ቋንቋዎች እና በኢ.ቲ.ቪ መዝናኛ ቻናሎች በቀጥታ ስርጭት እየተላለፈ ይገኛል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT