Get Mystery Box with random crypto!

አምቦ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው። አምቦ ፣ ቦንጋ እና መቱ ዩኒቨርሲ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

አምቦ እና ቦንጋ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው።

አምቦ ፣ ቦንጋ እና መቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠኗቸውን ተማሪዎችን ዛሬ እያስመረቁ ነው፡፡

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

አምቦ ዩኒቨርሲቲ እያሰመረቃቸው ያሉት ተማሪዎች ከ5 ሺህ 73 ናቸው። ከተመራቂዎቹ መካከል 1ሺህ 810 ሴቶች መሆናቸው ተመልክቷል።

የምረቃው ሥነ-ሥርዓት በዩኒቨርሲቲው ሥር ባሉት ሃጫሉ፣ ጉደር ማሞ መዘምር፣ ወሊሶ ካምፓስና ዋናው ግቢ የሚያጠቃልል ነው። (ENA)

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT