Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንደምታወቁት የ2012 ተመራቂ የሆናችሁ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ማስታወቂያ
ለሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

እንደምታወቁት የ2012 ተመራቂ የሆናችሁ ለጊቢያችን ተማሪዎች የምረቃት ቀን የካቲት 20/2013 እንደሁነ የታወቅ ስሆን፣ በአሁን ጊዜ አሉባልታ የሆነ መረጃዎች በተማሪው ዘንድ እየተሰራጨ መሆኑን እና በሀሰተኛ ወሬ ቀኑ ተቀንሰው በ13/06/2013 ሆነዋል ተብለው እየተነገረ ያለ ስለሆን፣ የተባለ ያለው መረጃ ሀሰት መሆኑን ተገንዝባችሁ እና ምንም አይነት የቀን ለውጥ እንደለሌ እንድታወቁ እናሳውቃለን።

Barattoota Universiti Haramaya Hundaaf!!!

guyyaan eebbaa gaafa guyyaa 20/6/2013 tahu isin yaadachifna.

Barattoonni odeefanno sobaa gidduu barattoota oofa jirtan oduu sobaa kanarraa akka of-qusattan isiniin janna.
Odeefannoo sirrii hordafuuf page gamtaa barattoota UH akka hordaftan isiniin janna.

የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT