🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት! በትግራይ ክልል በተከሰተው | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የተላለፈ አስቸኳይ መልእክት!

በትግራይ ክልል በተከሰተው ወቅታዊ ችግር ምክንያት ብዙ ተማሪዎች ሳይመጡ መቅረታቸው ይታወሳል! በተለይም GC 2012 የሆኑ ተማሪዎች ሳይመረቁ መቅረታቸው የሚታወስ ነው።
ግቢውም ይህንን ከግምት በማስገባት ሁሉም ተማሪዎች እንዲመጡና ትምህርታቸውን ካቆሙበት እንዲጀምሩ ከውሳኔ ተደርሷል።

በአሁኑ ሰአትም በአብዛኛው የትግራይ ክፍል ኔትዎርክም መስራት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል ይሁንና ኢንተርኔት አይሰራም ። በመሆኑም ሁላችሁም በየክላሳችሁ የምታውቋቸውን የትግራይ ክልል ተማሪዎችን በመደወል መረጃውን እንድታደርሷቸው በትህትና እንጠይቃለን።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT