Get Mystery Box with random crypto!

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የካቲት 10 እና 11 ነው የተባለውን አንድ ተማሪ ከሌላ መምህር | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ

የካቲት 10 እና 11 ነው የተባለውን አንድ ተማሪ ከሌላ መምህር ጋር የተነጋገረበትን የድምጽ ቅጂ ብዙዎቻችሁ ልካችሁልናል።

ይህንን ተከትሎ ከደቂቃዎች በፊት በዩኒቨርሲቲው መምህር የሆነ እና በአጋጣሚም የናላችንም ቤተሰብ ወደሆነ መምህር ወዳጄ ጽፌለት ከላይ ያለውን ጽፎልኛል።

ከታች personal የሆነ ነገር ስለተጻጻፍን ቀጥሎ ያለውን ባልለጥፈውም " መምህራኑም የምናውቀው Exact የሆነ መረጃ የለንም። እሑድ ተመራቂ ተማሪዎች ይመረቃሉ፡፡ ስለዚህ በቅርቡ ትጠራላችሁ፡፡ ቀላሉን ነገር ባታከብዱት እና ዝም ብላችሁ የጥሪውን ቀን ከዩኒቨርሲቲው ብትጠብቁ ከመጨናነቅ ትድናላችሁ።" የሚል ቁጣ አዘል መልስ ሰጥቶኛል።

ለማንኛውም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ይሄንን 5 ቀን ታገሱ እና ከእሑድ ( ከምርቃቱ በኋላ) መጠራታችሁ አይቀርም፡፡

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT