Get Mystery Box with random crypto!

ከ AASTU የተማሪዎች ህብረት የተማሪዎች ንብረት ምለሳ ፕሮግራም | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

ከ AASTU የተማሪዎች ህብረት

የተማሪዎች ንብረት ምለሳ ፕሮግራም
በ2012 ዓ/ም ሕንፃ :-2,,8,10,14,16,17 እና 28 የነበራችሁ ተማሪዎች ንብረቶቻችሁ ከተመሳሳይ ሕንፃ(2012 በነበራችሁበት) ከTV ROOM ይሰጣል።
በ 2012 ዓ/ም:-
ሕንፃ 5,6,7,9,11,12,13 የነበራችሁ ተማሪዎች ንብረታችሁን ከሕንፃ 46 እንድትወስዱ
በ 2012 ዓ.ም ሕንፃ 28 የነበራችሁ ተማሪዎች ንብረቶቻችሁ እዚያው ሕንፃ 28 የሚሰጣችሁ ይሆናል።
ማሳሰቢያ:-
የንብረት ምለሳው ከነገ ሐሙስ 04-ቅዳሜ 06/06/2013ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 10:30 ድረስ ብቻ የሚሰጥ ይሆናል።
ለሕንፃ 28 ግን አርብና ቅዳሜ በተመሳሳይ ሰዓት ይሰጣል።
ንብረት ለመረከብ ሁሉም የዶርም አባለት መገኘት ይኖርባቸዋል።

#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT