በ 'Other Natural science' ውስጥ የተመደባችሁ ተማሪዎች መካከል ወደ Engineeri | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
በ "Other Natural science" ውስጥ የተመደባችሁ ተማሪዎች መካከል ወደ Engineering & computing መግባት የምትፈልጉ ዛሬ የካቲት 30/2013 ዓ.ም እስለ ቀኑ 6:00 ሰዓት ብቻ በጥሪ ኢንጂነሪንግ ማስተባበሪያ ቢሮ ቁጥር 10 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከምትመዘገቡት ውስጥ የተሻለ CGPA ያላችሁ 57 ተማሪዎች ብቻ ወደ Engineering & computing መግባት የምትችሉ መሆንህን እንገልጻለን፡፡
ጅማ ዩኒቨርሲቲ
#SHARE
መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ ያጋሩ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT