ለ3 ተከታታይ የፈተና ቀናት ያለምንም እርምጃ ተቆይቶ የፈተናው የመጨረሻ ቀን ላይ የቴሌግራም አገል | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
ለ3 ተከታታይ የፈተና ቀናት ያለምንም እርምጃ ተቆይቶ የፈተናው የመጨረሻ ቀን ላይ የቴሌግራም አገልግሎት [ በሞባይል ዳታ በኩል ] እንዲቋረጥ ተደርጎ የነበረ ሲሆን አሁን ቴሌግራም ዳግም መስራት ጀምሯል!
ከመጀመሪያው የፈተና ቀን አንስቶ እስከ ትናንት ድረስ ትምህርት ሚኒስቴር ስብሰባ ላይ ሆኖ ነው ወይስ ስልጠና
@NATIONALEXAMSRESULT