🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የተማሪዎች መልዕክት ' ሰላም ኪራ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋንቅው ካምፓስ ነው የምጽፍልህ እንደሚታ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የተማሪዎች መልዕክት

" ሰላም ኪራ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋንቅው ካምፓስ ነው የምጽፍልህ

እንደሚታወቀው ወደጊቢ ተመልሰናል። የሚገርመው ግን በጣም ትንሽ ተማሪ ነው የተመለሰው። አብዛኛው ተማሪ አምና የነበረውን ረብሻ እና ችግር ፍራቻ ነው ወደ ጊቢ ያልተመለሰው። ዘንድሮም ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር ፈርተው በጣም ብዙ ተማሪዎች ቀርተዋል። ዶርም ውስጥም በጣን ትንሽ ነን። ወደ ጊቢ የተመሰውም አጠቃላይ ተማሪ በሚያሳዝን ሁኔታ በጣም ትንሽ ነው። "


ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT