Get Mystery Box with random crypto!

እንወያይ! ስልክ ተይዞ እንዳይገባ ፥ ፈታኞችም ሆኑ ተፈታኞች በሕጉ መሰረት ፈተናውን እንዲያየጠ | STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

እንወያይ!

ስልክ ተይዞ እንዳይገባ ፥ ፈታኞችም ሆኑ ተፈታኞች በሕጉ መሰረት ፈተናውን እንዲያየጠናቅቁ መከታተል እንጂ ግሩፕ ማሳደድ ነው ወይ የሚያዋጣው? ለ4 ቀናት የቴሌግራም እና የFB አገልሎትን መያዝስ ቀላል ከጉዳቱ ጥቅሙ አያመዝንም፡ ነበር ወይ? ነው።

የእርስዎ ሐሳብ ምንድን ነው? ከታች ባለው comment መስጫ ላይ ያስፍሩ እንወያይ!

#SHARE
Team : @NATIONALEXAMSRESULT