Get Mystery Box with random crypto!

ካልተፈቀደ እይታ አይናችሁን ስበሩ ➪«ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን አደጋ ያህል ያል | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ካልተፈቀደ እይታ አይናችሁን ስበሩ

➪«ተወርዋሪ ቀስት አካል ላይ የሚያደርሰውን አደጋ ያህል ያልተፈቀደ(ሐራም) እይታ ቀልብ ላይ አደጋ ያደርሳል። ባይገለው እንኳ ያቆስለዋል።»
ኢብኑል ቀዪም ረሂመሁሏህ
(ረውደቱል ሙሒቢን/ 97)
𝐓𝐞:http://t.me/sultan_54

#አይንን መስበር