አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች ከ 12 አመት በላይ ላሉ ታዳጊ ሴቶች ብቻ የሚሰጡ ትምህርቶች ➬ዐቂዳ ➬አዳብ ➬ፊቅህ የትምህርት ቀናት በሳምንት ሁለት ቀን ፈረቃ 1 ፡ ሰኞ እና ረቡዕ ፈረቃ 2 ፡ ማክሰኞ እና ሀሙስ ከ3፡00-6፡30 ትምህርቱ የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን የትምህርቱ አሰጣጥም የተማሪዎችን የፈረቃ መቀያየር ከግምት ያስገባ ነው። ትምህርቱን በአግባቡ ተምረው ላጠናቀቁ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት የሚሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። የምዝገባ ቀን ከሰኞ ጥር 24- ሀሙስ ጥር 27 2013 የመማሪያ ቦታ፦ ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ የሚገኘው አባጅፋር መስጂድ አካባቢ ከሴቶች መግቢያ ፊት ለፊት (የቀድሞው መርየም መድረሳ) ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር +251938674144 ይደውሉ። ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት @darulhadis18 1.6K views17:00