መልእክት #ለባሎች,,,,,,,,,, •┈┈••••○○❁ ❁○○••••┈┈• አምር ኢ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺
መልእክት #ለባሎች,,,,,,,,,,
•┈┈••••○○❁ ❁○○••••┈┈•
አምር ኢብኑል አስ አላህ ስራዉን ይዉደድለትና የአላህን መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ከሰዎች ሁሉ እርሶ ዘንድ ተወዳጅ ማን ነዉ? ሲል ጠየቃቸው።
እሳቸውም፡ ለምን ፈለግክ? አሉት
አምር: ማወቅን ወድጄ !
መልእክተኛዉም: አኢሻ! አሉ
•┈┈••••○○❁ ❁○○••••┈┈•
የአላህ መልእክተኛ፣ ታላቁ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ባለቤታቸዉን አኢሻን (ረዲየላሁ አንሃ) እጅጉኑ እንደሚወዷት በግልፅ ተናገሩ።
ባል ሆይ ይህን ተግባር አንድ ቀንም ፈፅመሀው ታውቃለህ? !
ለባለቤትህስ እንደምትወዳት ነግረሃት ታውቃለህ?!
ለሷ ያለህን ፍቅርና ውዴታ ቤተሰቦቿ ዘንድ ለመግለፅስ ሞክረህ ታውቃለህ ?!
ሞክረው ትደሰታለህ ትረካለህ ዉዴታና እዝነት የሞላው ህይወትም ትኖራለህ።
#ትዳር
@nesiha_ouserya