እንዳያመልጣችሁ ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም ተውባ የአላህ ውዴታ ቅዳሜ መጋቢት 11/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቤተል ቅርንጫፍ ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው። @darulhadith 18 306 views15:57