🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የልጅዎ አሳዳጊ ነዎት ወይስ ሙረቢ? ልጆችን በሚያሳድጉ እና በተርቢያ በሚያንፁ ወላጆች መካከል ሰ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የልጅዎ አሳዳጊ ነዎት ወይስ ሙረቢ?

ልጆችን በሚያሳድጉ እና በተርቢያ በሚያንፁ ወላጆች መካከል ሰፊ ልዩነት አለ፤

የመጀመሪያዎቹ
አላማቸው ማሳደግ ነውና ትኩረታቸው በልጆቻቸው አካላዊ እድገታቸው ላይ ብቻ ነው። ሰለዚህም በአብዛኛው ለጤናቸው፣ ለልብሶቻቸው እና ምግቦቻቸው ይጨነቃሉ።

ሁለተኛዎቹ
አላማቸው ከአካላዊው እድገት ከፍ ባለ የሞራል፣ የግብረገብ፣ የሀያዕ እነፃ ላይ ነው። ስለሆነም፤ በአላህ ውዴታ፤ በመልካም ስነምግባር፣ በጎ እሴቶችን በማለማመድ የላቀ ማንነት ኩትኮታ (ተርቢያ) ላይ አትኩረው ይሰራሉ።

አላህ ሁላችንንም ለመልካም ተርቢያ ምሳሌዎች ያድርገን!


ለመሆኑ እራስዎን ከየትኞቹ ይመድባሉ፤ አሳዳጊ ወይስ ኮትኩቶ የሚያንፅ (ሙረቢ)?


@ተንቢሀት