ከሚስት ጋር በመኗኗር ዙሪያ የረሡል ﷺ ፈለግ "በመልካምም ተኗኗሩዋቸው" ኒሳእ 119 •┈┈┈┈•✿ ✿•┈┈┈┈• ❶ በሚስት ፊት ፈገግ ማለት ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ላንተ ሰደቃ ነው" ቲርሚዚይ ዘግበውታል። ባለቤትህ ስትሆን ደግሞ አስበሃዋል? ❷ ሚስትን በማጉረስ እሷን ማሞናደል ረሡል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "አንተ አንድንም ነገር… 986 viewsedited 13:51