🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

أحكام الصيام #‎_የጾም_ህግጋቶች የረመዳን ጾም ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ሙስሊሞች ሊያውቋቸ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

أحكام الصيام
#‎_የጾም_ህግጋቶች
የረመዳን ጾም ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ሙስሊሞች ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን የዳሰሰ ሙሃደራ ።ለአብነትምበዚህ ሙሃደራ እነዚህ ነጥቦች ትዳሰዋል ፦
ጾም ማለት ምን ማለት ነው ?
የጾም ሸሪዓዊፍርድ ምንድን ነው ?
የረመዳን ጾም ኒያ መቸ ነው ? በየቀኑ ወይስ ለወሩ አንዴ ?
ጾም ግዴታ የሚሆንባቸው እነማን ላይ ነው ?
የረመዳን ጾም እንዲያፈጥሩ የተፈቀደላቸው ለነማን ነው ?
ካለምንም ምክነያት የሚያፈጥሩ ሰዎች ፍርዳቸው ምንድን ነው ?
ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች ምን ምን ናቸው ?
የጾም አዳብ እና ሱና
ረመዳን ሲመጣ ጾምን መያዣና መፍቻ ተብሎ የሚዘጋጀው ካሌንደር በተመለከት
------------------------------
-----------ተዳሰዋል
በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
---------------------------------
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
→→ http://bit.ly/hggatoch

t.me/sultan_54