🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤ ልዩ የሙሀደራ መድረክ هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلن | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤
ልዩ የሙሀደራ መድረክ


هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ

ኢን ሻ አላህ እሁድ ሚያዝያ 3/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በ አባጅፋር መስጂድ ልዩ የሙሀደራ መድረክ
ይካሄዳል።

የፆም ወግ
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ


ኢስላማዊ ማንነት
አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ


ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna