🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ! ውድ የነሲሓ የበጎ አድራጎት ቤተሰቦች: ነሲሓ የበጎ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

አስ-ሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ!
ውድ የነሲሓ የበጎ አድራጎት ቤተሰቦች:


ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ከፊታችን እየመጣ ላለው ታላቁ እንግዳችን ለረመዳን ወር አላህ በሰላም ያድርሳችሁ እያልን፣
"ረመዳንን ይዤ በምን አፈጥራለሁ?" እያሉ በማሰብ ለሚጨነቁ ወገኖቻችን የማስፈጠር ፕሮግራም ቀርጸን ለናንተው ውድ ቤተሰቦቻችን አቅርበናል።

ለአንድ ቤተሰብ ለማስፈጠሪያ ያዘጋጀነው ዝርዝር የሚከተሉትን ያካትታል።
- ተምር 3 ኪሎ፣
- የሾርባ እህል 10 ኪሎ፣
- ሩዝ 5 ኪሎ፣
- ዘይት 3 ሊትር፣
- መኮረኒ 3 ኪሎ፣
- ፓስታ 3 ኪሎ፣
- ዱቄት 10 ኪሎ!


ይህን ለአንድ ቤተሰብ የተዘጋጀ ፓኬጅ በጥሬ ገንዘብ 2, 100 ብር በመክፈል ወይም በአይነት በማበርከት እነዚህን ቤተሰቦች "ረመዷንን እናስፈጥር!" በማለት ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ጥሪውን ያስተላልፋል።


በዚህ የማስፈጠር መርሀግብር ለመሳተፍ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ፦

1) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000328070778
2) ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
1357377300001
3) አዋሽ ባንክ
01410797317600
4) ዳሽን ባንክ
7913417861611
5) ንብ ባንክ
7000016912412

ለበለጠ መረጃ በ 0972747474 ላይ ይደውሉ!

በዚህ የከፍተኛ ምንዳ መሰብሰቢያ ወር የሚያፈጥሩበት አጥተው በጭንቀት ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻችንን በማገዝ ታላቅ ምንዳን ከአላህ እናግኝ!

ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ለመቀላቀል
t.me/NesihaCharityMain