قـــال الإمام ابن القيم رحمه الله: التَّوْبَةُ هِيَ حَقِيقَةُ دِينِ الْإِسْلَامِ ، وَالدِّينُ كُلُّهُ دَاخِلٌ فِي مُسَمَّى التَّوْبَةِ وَبِهَذَا اسْتَحَقَّ التَّائِبُ أَنْ يَكُونَ حَبِيبَ اللَّهِ ، فَإِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ التَّوَّابِينَ وَيُحِبُّ الْمُتَطَهِّرِينَ . مدارج السالكين (٣١٣/١) ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል ❐ ተውበት የዲነል ኢስላም ሀቂቃው ነው።ዲን የሚባለው በጠቅላላ ተውባ ውስጥ ይገባል። ስለዚህም ነው ተውባ የሚያደርግ ሰው የአላህ ወዳጅ ለመሆን ተገቢ የሆነው። "አላህ ተውባ ሚያደርጉትን ይወዳል ሚጥራሩትንም ይወዳል።" መዳሪጁ ሳሊክን [1/313 ➠ T.me/ibnmuha 629 views06:32