🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች ልዩ የሴቶች በሴቶች የክረምት ኮርስ “ዕውቀት ከተግባርም ሆነ ከንግግ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ለሴት ታዳጊዎችና ወጣቶች
ልዩ የሴቶች በሴቶች የክረምት ኮርስ

“ዕውቀት ከተግባርም ሆነ ከንግግር ይቀድማል”
(ኢማሙል ቡኻሪ)

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው የዳሩል ሀዲስ የሸሪዓ ትምህርትና የአረብኛ ቋንቋ መማሪያ ተቋም እድሜያቸው ከ12 ዐመት በላይ ለሆኑ ሴቶች ለአንድ ወር የተለያዩ የዲን ትምህርቶችን በ4 ጣቢያዎች ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

የሚሰጡ ትምህርቶች
አቂዳ፣ፍቅህ፣ተርቢያ፣ተጅዊድ

የመመዝገቢያ አድራሻዎች

አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር

09 11 71 97 42

09 12 04 56 79

ፉሪ

09 11 47 91 51

09 26 94 84 54

ቤተል

09 11 69 23 77

09 11 37 59 52

አስራ ስምንት (ኢብኑ መስዑድ)

09 04 36 66 66

09 67 67 18 91

የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 19-24

የትምህርት ጊዜ ከሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 30 / 2013

ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት

@darulhadis18