🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የነሲሓ ቤተሰቦች ልዩ ኮንፈረንስ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ★★★★★ ነሐሴ 1/ 2013 ከቀኑ 6 | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የነሲሓ ቤተሰቦች ልዩ ኮንፈረንስ

በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ★★★★★
ነሐሴ 1/ 2013 ከቀኑ 6:30 ጀምሮ

የነሲሓ ታሪካዊ ሒደቶች
ቤተሰባዊ ምክክሮች
የእውቅና ፕሮግራሞች
ልዩ የምሳ ብፌ ዝግጅት
የዳሩተውሒድ ሪፖርትና ብስራት
ቃለ መጠይቆች እና አዝናኝ ፕሮግራሞች

የመግቢያ ዋጋ
– ለአንድ ሰው 3000 ብር
– ለባልና ሚስት 5,000 ብር

ገቢው ሙሉ በሙሉ ለነሲሓ ቲቪ ይውላል

ትኬቱን ለማግኘት
በተከታዩ ሊንክ ቀድመው ይመዝገቡ
http://nesiha.tv/confe

ወይም ይደውሉ
+251972757575

@nesihatv