Get Mystery Box with random crypto!

ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች (ዳሩል ሐዲስ) ታላቅ የምስራች በስራ እና | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሳምንታዊ የቅዳሜ የዲን ትምህርት ፕሮግራም ለሴቶች (ዳሩል ሐዲስ)

ታላቅ የምስራች በስራ እና በትምህርት ምክንያት በመደበኛ ቀን የዲን ትምህርት ለመማር ላልተመቻችሁ እህቶች

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት፤ ከታች በተገለፁት ሁለት ደረጃዎች ዘወትር ቅዳሜ በሁለት ፈረቃ ጠዋት እና ከሰአት የሚሰጠውን ሳምንታዊ የዲን ኮርስ የጀመረ በመሆኑ ያልተመዘገባችሁ እህቶች በቀረን ውስን ቦታ ላይ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል።

⓵ አንደኛ ደረጃ (ለጀማሪዎች)

የሚቀሩ ኪታቦች፦
☞ ዐቂዳ
ኡሱሉ ሰላሳ
ኹዝ ዓቂደተክ

☞ ሀዲስ
አርበዑነ- ነወዊያ

☞ ተርቢያ
ተውጂሃት

⓶ ሁለተኛ ደረጃ
የሚቀሩ ኪታቦች
☞ ዐቂዳ
ኪታቡ ተውሂድ
(ሸይኽ ሙሀመድ አ/ወሃብ)

ፊቅህ
ሚንሃጁ ሳሊኪን

ተርቢያ
ኡምደቱል መርኣ

የተማሪዎች የቅበላ መስፈርት
እድሜ ከ 15 አመት በላይ የሆነች
ትምህርቱን ለ1 አመት በሳምንት 1 ቀን ቅዳሜ
ጠዋት ከ3:00-6:30 ወይም
ከሰአት ከ 7፡30 እስከ 10፡00 ድረስ ለመከታተል ዝግጁ መሆን
የመርከዙን ደንብና ስርዓት አክብሮ ለመማር ዝግጁ መሆን

የመማሪያ ቦታ፦ ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ የሚገኘው አባጅፋር መስጂድ አካባቢ
ከሴቶች መግቢያ ፊት ለፊት (የቀድሞው መርየም መድረሳ)

ለበለጠ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር +251967671891
ወይም +251904366666ይደውሉ።

መልእክቱን ሼር በማድረግ ከአጅሩ እንቋደስ
ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት
@darulhadis18