Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ ፕሮግራም ለሴት ተማሪዎች! ኢስላም ለሴቶች ላቅ ያለ ስፍራ ችሯል! ለወጣቶች ደግሞ ልዪ ትኩ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ልዩ ፕሮግራም ለሴት ተማሪዎች!

ኢስላም ለሴቶች ላቅ ያለ ስፍራ ችሯል! ለወጣቶች ደግሞ ልዪ ትኩረትን ሰጥቷል! ሁለቱ አንድ ላይ ሲጣመሩ ደግሞ ደረጃው እጅግ ከፍ ያለ ይሆናል!

ኑ! ስለ ሁለቱም በጋራ እንመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ ሴትነትና ወጣትነትን የሚመለከቱ የተለያዩ አንገብጋቢና ወሳኝ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!

መቼ ነው ታዲያ?

ከረቡዕ ህዳር 29 እስከ ጁሙዓ ታህሳስ 1 2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

አድራሻስ፦

አባጂፋር መስጂድ አጠገብ የቀድሞ መርየም መድረሳ።

እንዳታቀሩ ሳይሆን እንዳታረፍዱ ነው የምንላችሁ!

ይህን የመሰለ ዜና ሰምቶ ዝም ማለታ ንፉግነት ነው! በሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ንገሯቸውና ይህን ምርጥ ፕሮግራም እንዲሳተፉ ጋብዟቸው!

ትልቅ ስጦታ እንደሰጣችኋቸው አትጠራጠሩ!

@darulhadis18