Get Mystery Box with random crypto!

ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም ኑ! ስለራሳችንና ሰለዲናችን በጋራ በመመካከር የተሻለ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሴቶች ለሴቶች ወርሃዊ የሙሃደራ ፕሮግራም

ኑ! ስለራሳችንና ሰለዲናችን በጋራ በመመካከር የተሻለ ማንነት እንፍጠር!

በአላህ ፈቃድ ስራዎቻችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ ማሟላት ያለብን 2 መስፈርቶች

ኢኽላስ (ኒያን ማጥራት)እና

ሙታበአቱ ረሱል
(መልእክተኛውን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም መከተል)

የሚሉ ርእሶች የሚዳሰሱበት ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅተን የእናንተን ውድ እህቶቻችንን መምጣት በናፍቆት እየጠበቅን ነው!

ቅዳሜ የካቲት 12፣2014

ከጠዋቱ 3:00-6:30

አድራሻ

አለም ባንክ የሚገኘው ኢማሙ አህመድ (አንፎ ሜዳ) መስጂድ


መልእክቱን ሼር እናድርገው።

@darulhadis18