Get Mystery Box with random crypto!

ልጆችዎን የሚያስደስቱበትና ውስጣቸውን የሚገነቡበት ድንቅ ቃላት! እወድሃለሁ I እውድሻለሁ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ልጆችዎን የሚያስደስቱበትና ውስጣቸውን የሚገነቡበት ድንቅ ቃላት!

እወድሃለሁ I እውድሻለሁ
አምንሃለሁ I አምንሻለሁ
አንተ/ቺ በጣም ውድ የአላህ ስጦታ ነህ/ሽ
አስተያየትህን/ሽን አከብራለሁ
አንተ/ቺ ድንቅ ልጅ ነህ/ሽ
አንተን/ቺን ማዳመጥ ደስ ይለኛል
ና/ነይ ላቅፍህ/ሽ
ምን ማድረግ ትወዳለህ/ጃለሽ?
በውጤትህ/ሽ ረክቻለሁ
ድካምህ/ሽ እረዳለሁ
ስላየሁህ/ሽ ደስ ብሎኛል

ምርጥ ወላጅ I #ለወላጆች I

I #ሂዳያ #Hidaya #ተርቢያ #Terbiya I

https://t.me/HidayaTerbiya