Get Mystery Box with random crypto!

የሸዕባን ወር ፆም ~ ~ ~ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች፡- “ነብዩ ﷺ ከረመዳ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የሸዕባን ወር ፆም
~ ~ ~
እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች፡-
“ነብዩ ﷺ ከረመዳን በስተቀር ሙሉ የፆሙት ወር የለም። እንደ ሸዕባን ፆም ያበዙበት አላየሁም።” [ቡኻሪና ሙስሊም]

በሌላ የሙስሊም ዘገባ ደግሞ “ሸዕባንን ጥቂት ሲቀር እንዳለ ይፆሙት ነበር” ብላለች።