Get Mystery Box with random crypto!

የፕሮግራምና የቦታ ለውጥ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሚያዘጋጀው ወርሃዊ የሴቶች ለሴቶች ፕሮ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የፕሮግራምና የቦታ ለውጥ

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የሚያዘጋጀው ወርሃዊ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም ለነገ እሁድ የካቲት 27 መቀጠሩ ይታወሳል ሆኖም በዚሁ እለት በመርከዙ አቅራቢያ ባለው አባጅፋር መስጂድ የተዘጋጀ ሙሃደራ ስላለ ሴቶች ይህን ፕሮግራም እንዲታደሙ እየጋበዝን ለተፈጠረው የፕሮግራም መዛባት ይቅርታ እንጠይቃለን።

መልእክቱን በማዳረስ የተለመደው ትብብራችሁ አይለየን።

https://t.me/darulhadis18