Get Mystery Box with random crypto!

ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv አስደሳች ዜና ለታዳጊዎች ኢስላማ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

አስደሳች ዜና ለታዳጊዎች
ኢስላማዊ ዕውቀት መገብየት ትሻላችሁ?
ረመዳንን እንዴት በአግባቡ ልጠቀምበት ብላችሁ ተጨንቃችኋል?
ራሳችሁን መለወጥ ትፈልጋላችሁ?
እንግዲያውስ የብስራት ዜና እነሆ!
ሂዳያ በነሲሓ የረመዳን የታዳጊዎች ኮርስ
ለናንተ በሚመጥን!
ወደችሁ እንድትከታተሉት ሳቢና ማራኪ በሆነ አቀራረብ! የተዘጋጀ "የረመዳን ጉዞዬ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በኮርስ መልኩ ቀርቦላችኋል!

መጽሐፉ እናንተን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን። በውስጡ
ሐዲሦች
ጥያቄዎች
የእቅድ መጻፊያዎች
ራስን መገምገሚያ መጠይቆች እና መመዘኛ ጥያቄዎችን እንዲሁም የምስክር ወረቀት አካቶ ይዟል።

የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን በረመዳን 1433 ይቀርባል።

መጽሐፉን በማንበብ ኮርሱን በመከታተል በረመዳን አዲስ የለውጥ ጎዞ ጀምሩ…
መጽሐፉን ለማግኘት
በአልዐፊያ ትምህርት ቤቶች ሁሉም ቅርንጫፎች
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች አስራ ስምንት
ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ
አባ ጂፋር (የቀድሞ መርየም) መድረሳ
ቤተል ተቅዋ መስጂድ አካባቢ ባለው መድረሳ
ቃሊቲ ኢሕሳን መድረሳ
ፊሊ ዶሮ አካባቢ ኡማ መድረሳ
አቃቂ ቢላል መስጂድ
በተጨማሪም
ግራር ነሲሓ መድረሳ
አንፎ ኢማሙ ነወዊይ ሒፍዝ ማዕከል
ሎሚ ሜዳ ዐሊ መድረሳ
ስልጤ ሰፈር ሰላም መስጂድ
አብነት 26 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ እና አልፋሩቅ መድረሳ
ኮካ ቢላል መስጂድ
አንፎ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
ወይራ ሰልማን አላፋሪስ መስጂድ
በክልል ከተሞች
ወሊሶ
ደሴ
ባህርዳር
አዳማ እና
ጉብሬ
እንዲሁም በተለያዩ ኢስላማዊ ማዕከላት ማግኘት ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284
ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር፡፡

@nesihatv