Get Mystery Box with random crypto!

የዙልሒጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022 ብሎ ይጀምራል ጃቢር ኢብኑ ዓ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

የዙልሒጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022
ብሎ ይጀምራል

ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ ቀናት ናቸው። ማለትም አስሩ የዙልሂጃ ቀናት» አልባኒ ሰሂሁል ጃሚዕ 1133 ላይ አስፍረውታል

ከነገ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ ቀናት በኢባዳ እናሳልፋቸው!