ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ከሰኞ ነሐሴ 02/2014 ዓ.ል ጀምሮ ለተከታታይ 4 ሳምንት የሚቆይ መሰረታዊ የዒልም ኮርስ ዘወትር ከሰኞ- ሀሙስ ከጠዋት 02፡30- 6፡30 አየር ጤና በሚገኘው ዒባዱረህማን መስጂድ የሚሰጡ ኮርሶች፡- መንዙመቱል ሃኢያ(ዓቂዳ ) እና ተስሪፉል ዒዝይ(ሰርፍ) በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሙተሚመቱል አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው) በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv 832 views07:50