Get Mystery Box with random crypto!

ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ! ☞ለላጤዎች ምክር! ያላገባ | 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺

ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ!

☞ለላጤዎች ምክር!

ያላገባህ እንደሆነ በተቻለህ መጠን ለማግባት ሞክር!

ስለ ትዳር በቂ እውቀት ይዘህ ወደ ትዳር ግባ!

ማግባት ካልቻልክ ትርፍ የምትለውን ግዜህን በመልካም ነገር አሳልፍ፦ በፆም፣ በንባብ፣ ስፖርት በመስራት፣ መልካም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመማር፣ በመስማትና በማየት.......

በብዛት ብቻህን ከመሆን ተቆጠብ

አላህን ከዚህ ቀፋፊ ወንጀል ነፃ እንዲያደርግህ ተማፀን!

መልካም ሰዎች ጋር ለመቀማመጥ ሞክር!

ሸይጣን ይህን ወንጀል ባስታወሰህ ቁጥር ቆራጥ ሆነህ ላለመመለስ ሞክር! መጀመሪያው ቢከብድብም በሂደት አላህ ይረዳሃል!