🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

''ህፃናትን ማስተማር አገርን መገንባት ትውልድ ማፍራት ነውና ዛሬውኑ ይህን እንቅስቃሴ ይቀላቀሉ'' | One pack for one child

''ህፃናትን ማስተማር አገርን መገንባት ትውልድ ማፍራት ነውና ዛሬውኑ ይህን እንቅስቃሴ ይቀላቀሉ''

በአቅም ማነስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ህፃናት ልጆች በሚደረገው የትምህርት መሳሪያ ድጋፍ የድርሻችንን እንወጣ!
አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ እንለግስ!
አንድ እሽግ (12 ደብተር፣ 2 እስክሪብቶ፣ 2 እርሳስ፣ 2 መቅረጫ ከ 2 ላጲስ ጋር) ለአንድ ልጅ በመለገስ ትውልድ ይቅረፁ ሃገር ይገንቡ!

በFacebook / Instagram ላይ #onepackchallenge በመጠቀም ቢያንስ 10 ወዳጆችዎን Tag በማድረግ እሽጎችን ለመሰብሰብ ይሞክሩ!

አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ቤተሰብ