🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ወድ ቤተሰቦች ለአመታት በህብረት ሆነን ተሳስበን ተጋግዘን ብዙዎችን ለትምህርት ገበታ አብቅተናል። | One pack for one child

ወድ ቤተሰቦች

ለአመታት በህብረት ሆነን ተሳስበን ተጋግዘን ብዙዎችን ለትምህርት ገበታ አብቅተናል። እንደ ከዚህ ቀደሙ እንደቻልነው አሁንም ወደፊትም ይሄ ቤተሰብ ማሳካት ይችላል!!! መጨረሻ ሰአት ለይ ሰአት ለይ ፓኮች እየገቡልን ስለሆነ በየዓመቱ የኛን እገዛ ለሚጠብቁ እየሰጠን ነው። እናም አሁንም አልረፈደም አንዳችም ቅድመ ሁኔታ ሳናስቀምጥ ቀና ቀናውን እያሰብን ለህፃናቱና ለወላጆች ሳቅ ምክንያት እንሁን። እንቀጥላለን..

መልካም ቀን