🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

እህታችንን እንተባበራት ================= «ሌላ ማድረግ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ሼር | ART,GRAPHICS & photography

እህታችንን እንተባበራት
=================
«ሌላ ማድረግ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ሼር በማድረግ አግዟት!»
||
እህታችን ሐያት ኢብራሂም ዑመር ትባላለች።
የ11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የባሌ ጎባ ነዋሪ ናት።
በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች።
*
ውድ ወገኖች! በሐኪሞች በተነገረው መሠረት የእህታችነረ የቀድሞ ጤንነቷ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ ነው። የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ደግሞ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርባታል። ለሕክምናው በጠቅላላ 2,000,000 (ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል።
ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና የእህታችንን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻችሁን እድትዘረጉላት ዘንድ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን።
መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን!
በመልካም ዱዓችሁም አስታውሷት።

√ የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር: +251925386501

√ እንዲሁም ቤተሰቧ ጋር:
0920942369
0912823605

ላይ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉልን!