Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ወዳጆቼ ዛሬ በዘሃብ ሆቴል በአይነቱ ልዩ የሆነ የማነቃቂያ ዝግጅት ተሰናድቶ እናንተን እየጠበቀ | SAFE LIGHT INITIATIVE

ውድ ወዳጆቼ ዛሬ በዘሃብ ሆቴል በአይነቱ ልዩ የሆነ የማነቃቂያ ዝግጅት ተሰናድቶ እናንተን እየጠበቀ ነው። በዚህም ዝግጀት #የማነቃቂያ_ንግግር የማደርግ ይሆናል። በዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ሙሉ ለሙሉ ሚውለው ለወንድማችን #ጁሴፔ_ጆቫኒ የኩላሊት ንቅለ ተከተከላ የሚውል ይሆናል።
I would love to invite you all to attend this special motivational event which organized for raising a fund for #Josepe_jovani kidney transplant. I will be giving my speech as one of a keynote speaker.
Please avail yourself as per the schedule on the poster.
#SafeCharity
#SafeOpportunity
#InspireEmpowerTransform
@SafeLightOfficial