🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ሳምንታችን √ብዙ ምናፈቅርበት ጥላቻን ምናጠፋበት √ደስታጨምረን ጭንቀት የምንቀንስበት √ብዙ ምና | SAFE LIGHT INITIATIVE

#ሳምንታችን
√ብዙ ምናፈቅርበት ጥላቻን ምናጠፋበት
√ደስታጨምረን ጭንቀት የምንቀንስበት
√ብዙ ምናካፍልበት በቂ ምንሰበስብበት
√ብዙ ምንስቅበት ፊታችንን ማናጨማድድበት
√ምናዳምጥበት ምንደማመጥበት ጥቂት ምንናገርበት
√ብዙ ምንሞክርበት ፍርሃትን ምንጋፈጥበት
√ምንሸካከምበት ማንፈራረድበት
√ሰራተኛ እንጂ ተመልካች ማንሆንበት
√አመስጋኝ እንጂ አማራሪ የማንሆንበት #ሰናይ_ሳምንት ይሆንልዎ ዘንድ #ሴፍ_ላይት እጅጉን ተመኘ።
#mondaymotivation
#InspireEmpowerTransform
@SafeLightOfficial