🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የቀጠለ . . . 'እሺ ተማሪዎች ከዚህ ጠርሙስ ስለ ጊዜ ምን ተማራችሁ?' 'እኔ!' አለ አንዱ ተ | SAFE LIGHT INITIATIVE

የቀጠለ . . .

"እሺ ተማሪዎች ከዚህ ጠርሙስ ስለ ጊዜ ምን ተማራችሁ?"
"እኔ!" አለ አንዱ ተማሪ። "ከዚህ የምንማረው ምንም ያህል የተጣበበ ጊዜ ቢኖረንም እንኳን ካሰብንበት ሁሌም ተጨማሪ ነገር ለመስራት ጊዜ ማግኘት እንደምንችል ነው::"
"ትክክል ነህ ጎበዝ! ነገር ግን ላስተላልፍ የፈለኩት ዋና መልዕክት ይሄ አይደለም። ዋና መልዕክቱ የሚቀድምን ነገር ስለ ማስቀደም (prioritizing) ነው! የውላችሁ ጠርሙሱን ቀድሜ በጠጠር ወይም በአሸዋ ብሞላው ኖሮ ድንጋዮቹን ጠርሙሱ ውስጥ ማስገባት አልችልም ነበር። ውሀም ቢሆን ይፈስብኝ ነበር። አስቀድሜ ግን ትልቁን ድንጋይ ቀጥዬ ጠጠሮቹን ከዚያም አሸዋና ውሀውን ስላደረኩ ጠርሙሱ ሁሉንም ቻለ። በሕይወታችንም እንዲሁ ነው ለትልልቁ ነገር ቅድሚያ ካልሰጠን ትንንሹ ቀድሞ ቦታ ይይዝና የዋናውን ነገር ጊዜና ቦታ ይወስዳል! በሕይወታችን ትልቅ ለሆነው ቅድሚያ ከሰጠን ሌላው እሱን ተከትሎ ቦታውን ይይዛል።"