ዉድ የስዕል አፍቃሪያን እና ወዳጆቼ ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ ወንድማቹ ስንታየሁ በዚ ቻናል ላይ የስዕል ስራዎቼን መፖሰት ጀምሬ በመሀል የተቋረጠ ሲሆን እነሆ በጠየቃችሁኝ መሠረት በHD ጥራት ስራዎቼን ወደ እናንተ አቀርባለሁ የደረሳችሁን እያንዳንዱን ስዕሎች ለምታውቁትም ለማታውቁትም ሼር እንድታደርጉልኝ እጠይቃችኋለሁ ስለ ትብብራቹ አመሰግናለሁ +251 93 596 4220 https://t.me/sintayehuartandpicture #InspireEmpowerTransform #SafeOpportunity @SafeLightOfficial 404 views05:43