ውድ በሀገር ውስጥና በውጪ የምትኖሩ ኢትዮጵያን ወገኖቼ የፊታችን ረቡዕ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3::00 ላይ በ ዙም ( zoom meeting ) Meeting ID 86306870768 Passcode 721633 ውስጤ ያለውን ሀሳብ " የኔ ድርሻ ለሀገር " በጀመርኩት ትምህርት ሁለተኛውን ክፍል "ወቅትን መረዳት" በሚል ርዕስ ካለፈው የቀጠለ አካፍላለው:: በእዚህም ነፃ የሀሳብ ድግስ ትካፈሉ ዘንድ ሁላችሁንም ጋብዘናችሗል:: #InspireEmpowerTransform #SafeOpportunity @SafeLightOfficial 162 views17:19