Get Mystery Box with random crypto!

የየትኛዉም ሀገር እድገት በዜጎች በጥልቀት የማንበብ ችሎታ ላይ ይመረኮዛል። ንባብ ለአመክንዮዓዊ አ | SAFE LIGHT INITIATIVE

የየትኛዉም ሀገር እድገት በዜጎች በጥልቀት የማንበብ ችሎታ ላይ ይመረኮዛል። ንባብ ለአመክንዮዓዊ አስተሳሰብ መሰረት ሆኖ ያገለግላል፣ እንዲሁም ከመረጃዎች እና ምልከታዎች ጥናት መደምደሚያዋችን ያዋቅራል።

ወጣቶች መረጃዎችን እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ እና ካነበቡት  ጋር የተያያዙ መረጃዎችን  ትርጉም ለማግኘት መማር አለባቸው።

በተዘጋጀው የውድድርና ኮንፈረንስ ተሳታፊዋች በተወያዩባቸው ጉዳዮች ላይ ምን ያህል ጊዜ ሰተው በጥልቅ እንዳነበቡ በግልጽ ታይቷል። የማንበብ ችሎታቸው እና መረጃን የመተንተን ችሎታቸው ከተሞከሩት እና ከተፈተኑት መፍትሄዎች በላይ እንዲያስቡ አስችሏቸዋል።

ሴፍ ላይት ኢኒሼቲቭ ወጣቶችን ወደ እውቀት እና ጥበብ ለማሳደግ ስልጠናዎችን፣ ኮንፈረንሶችን እና ዘመቻዎችን መንደፍ ይቀጥላል።

ለመሠል አዳዲስ ዜናዎች እና መረጃዎች የሴፍ ላይት ቤተሰብ ይሁኑ
       #InspireEmpowerTransform

  www.safelightet.org 
        @SafeLightOfficial

#I_am_LCC #I_Lay_My_Legacy
#I_Am_a_Good_Voice
#I_am_Peaceful_Delegate
#I_have_Values #I_Share
#I_Delegate #I_Compete
#I_Develop_Myskills #WinEthiopia
#Lets_Met_The_Goals #LCC
#ProEthiopian #ProAfrican
#LCC2022 #LCCONCEAGAIN
#ModelUNSimulations #New
#GreatEthiopianDam2022
#BeTheVoice #LetsResolve
#SAFELIGHTSUMMER2022
#BuildingFuture #GlobalMindset
#Transform2032 #Model
#Model2053 #Agenda2063 #LCC_For_The_Voice_of_The_GERD