Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና ለእናንተ ከፍተኛ ለዉጥ የሚያመጣ የንግድ ተቋም የመፋጠር ፋላጎት ያሎት ኢትዮጵያ | SAFE LIGHT INITIATIVE

መልካም ዜና ለእናንተ

ከፍተኛ ለዉጥ የሚያመጣ የንግድ ተቋም የመፋጠር ፋላጎት ያሎት ኢትዮጵያዊ ፣ሩዋንዳዊ ወይም ኬንያዊ የስራ ፈጣሪ ከሆኑ እንኳን ደስ አሎት ይህ ልዩ እድል ለእርስዎ ነው።

#ጃሲሪ የአንድ አመት መሉ በሙሉ የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለትን ክህሎትን ስራ ላይ የማዋል ፕሮግራም ይዞሎት መቷል።

ታዲያ የፈጠራ ክህሎት የታከለበት ከፍተኛ እድገት የሚያመጣ የንግድ ተቋም ለመገንባት ፍላጎት እና ቁርጠኝነት ካሎት ይህ ልዩ አጋጣሚ ለእርሶ ነው።

አሁኑኑ ይመዝገቡ

https://docs.google.com/forms/d/1-6Sb3FvyAGjbEetuu1qMf5cNHyzsKRIfAKiXmCG24wQ/edit

#InspireEmpowerTransform
        Join Our Community

www.Safelightet.org
@safelightofficial

#SafeLight #JASIRI
#Leadership #TalentInvestor
#SDG #Transform2032
#Agenda2063 #Model2053
#entrepreneurs #Ethiopia