🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በጎንደር ከተማ ለቀደሞው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በስ | Crazy jocks 😜😂

በጎንደር ከተማ ለቀደሞው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በስማቸው ጎዳና ተሰየመ!

የተሰየመው መንገድ ከጎንደር ዩኒቨርስቲ በር እስከ ሽንታ ወንዝ ድልድይ ያለዉ የአስፓልት ነው።