Get Mystery Box with random crypto!

​​ቋንጣ ፍርፍር አስፈላጊ ግብአቶች | Selam Cooks

​​ቋንጣ ፍርፍር

አስፈላጊ ግብአቶች 1,2 ፋሬ ሽንኩርት 2,ነጭ ሽንኩርት 3,በደንብ የተዘጋጀው ቋንጣ 4,ዘይት 5,እንጀራ
አዘገጃጀት

መጀመሪያ አንድ በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት በጥቂት ዘይት እናበስላለን፡፡ በመቀጠል አንድ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ጨምረን በደንብ እናበስለዋለን፡፡ በመቀጠል አንድ ትልቅ ቲማቲም በደቃቁ የተከተፈ ተጨምሮ ይበስላል፡፡ሁሉት ፍሬ በደቃቁ የተከተፈ ነጭ ሽንኩር እንጨምራለን፡፡ በደንብ ደርቆ የተዘጋጀውን ቋንጣ እንጨምርና ጥቂት ካበሰል በኋላ ሁለት የቡና ስኒ ውሃ በልኩ ጨምረን በለምለም እንጀራ አፈርፍረን ለገበታ እናቀርባለን፡፡