Get Mystery Box with random crypto!

​​ክለብ ሳንዱች Clabe sanduch እስፈላጊ ግብዓቶች እና መጠናቸው፤ • የተቀቀለ ስጋ ፤ | Selam Cooks

​​ክለብ ሳንዱች
Clabe sanduch

እስፈላጊ ግብዓቶች እና መጠናቸው፤
• የተቀቀለ ስጋ ፤
• ካቻብ ፤
• ማዩኒዝ ፤
• ቃሪያ ፤
• ቀይ ሽንኩርት፤
• ሰላጣ ፤
• ጨው ፤
• ቆንዶ በርበሬ፤
• ካሬ ዳቦ ፤
• የተቀቀለ እንቁላል ፤
• እስቴኪኒ፤
አዘገጃጀት
• የተቀቀለውን ስጋ በቁመቱ በስሱ ከትፈን እናዘጋጃለን
• ቃሪያ ቲማቲም ፍሬውን አውጥተን በቁመቱ ከትፈን እናዘጋጃለን
• ዳቦውን ቶስት አድርገን እናዘጋጃለን
• ማዩኒዝ ካቻብ ቆንዶ ጨው መጥነን እናዘጋጃለን
• የከተፍነውን ስጋ ቃሪያ ቲማቲም ሰላጣ ቀይ ሽንኩርት አንድ ላይ በማድረግ ማዩኒዝ ካቻብ ጨው ቆንዶ በርበሬ ለውሰን ቶስት ባደረግነው ዳቦ ላይ እያደረግን ዳቦውን በመደራረብ በ6 ዳቦ በመጠቀም ቆርጠን በእስቴኪኒ በማጣበቅ ከችብስ ጋር ለምግብነት ማቅረብ፡፡