Get Mystery Box with random crypto!

ከ ማራኪ ገፅ የ Telegram channel የተላለፈ መልዕክት የግጥም ተሰጥኦ ያላችሁ ሰዎች | ስለ እኔ

ከ ማራኪ ገፅ የ Telegram channel የተላለፈ መልዕክት

የግጥም ተሰጥኦ ያላችሁ ሰዎች የራሳችሁን ወይም የወደዳችሁትን ሰው ግጥም በራሳችሁ ቮይስ በማድረግ ላኩልኝ በቅርቡ ውድድር ይኖረናል የራሳችሁን ግጥም የምትፅፉ ልጆችን እናበረታታለን የውድድሩ ውጤት የሚወሰነው በተሰጣችሁ ድምፅ መሰረት ሲሆን ለሶስት ተከታታይ ቀናት ውድድሩ ይቀጥላል @makbel10 ያላችሁን ተሰጥኦ አሳውቁኝ የተለያዩ ውድድሮች ይኖሩናል አብራችሁን ቆዩ ከአሁን ሰአት ጀምሮ መወዳደሪያ የምትሉትን ስራ መላክ ትችላላችሁ
http://t.me/maraki_getsoch