Get Mystery Box with random crypto!

በሞገድ ፍለጋ ውስጥ እሽሽሽ የሚሉ የምንሰማው ረባሽና ጬኸት አለ። ህይወትም እንዲህ ናት። በራስ | ስለ እኔ

በሞገድ ፍለጋ ውስጥ እሽሽሽ የሚሉ የምንሰማው ረባሽና ጬኸት አለ።
ህይወትም እንዲህ ናት።

በራስ ፍለጋ ውስጥም እንደ ጣቢያው አሉታዊ ድምፆችን መስማት የተለመዱ ናቸው።
ግን ተግተን ሞገዱን ካገኘን ጥራት ያለው ፕሮግራም ከራዲዩ እንደምናደምጠው ሁሉ፤ ከተጋን ህይወትም መልሳ ትከፍለናለች።

አይዟችሁ !
@Sleenee ••
♡ ㅤ  ❍ㅤ      ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ